ሱራ 101 አል ቃሪዓሕ, አያት 1 – 3 الْقَارِعَةُ ቆርቋሪይቱ (ጩኸት)፤ 101:1 مَا الْقَارِعَةُ ምን አስደናቂ ቆርቋሪ ናት! 101:2 وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْقَارِعَةُ ቆርቋሪይቱም ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? 101:3 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 101 →