ሱራ 101 አል ቃሪዓሕ, አያት 6 – 7 فَأَمَّا مَنْ ثَقُلَتْ مَوَازِينُهُ ሚዛኖቹ የከበዱለት ሰውማ፤ 101:6 فَهُوَ فِي عِيشَةٍ رَاضِيَةٍ እርሱ በምትወደድ ኑሮ ውስጥ ይኾናል፡፡ 101:7 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 101 →