ሱራ 101 አል ቃሪዓሕ, አያት 8 – 11
-
وَأَمَّا مَنْ خَفَّتْ مَوَازِينُهُ
ሚዛኖቹም የቀለሉበት ሰውማ፤
101:8 -
فَأُمُّهُ هَاوِيَةٌ
መኖሪያው ሃዊያህ ናት
101:9 -
وَمَا أَدْرَاكَ مَا هِيَهْ
እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ?
101:10 -
نَارٌ حَامِيَةٌ
(እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡
101:11
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ