ሱራ 101 አል ቃሪዓሕ, አያት 9 – 11 فَأُمُّهُ هَاوِيَةٌ መኖሪያው ሃዊያህ ናት 101:9 وَمَا أَدْرَاكَ مَا هِيَهْ እርሷም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? 101:10 نَارٌ حَامِيَةٌ (እርሷ) በጣም ተኳሳ እሳት ናት፡፡ 101:11 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 101 →