ሱራ 102 አት ተካሱር, አያት 1 – 2

  1. أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ

    በብዛት መፎካከር (ጌታችሁን ከመገዛት) አዘነጋችሁ፡፡

    102:1
  2. حَتَّىٰ زُرْتُمُ الْمَقَابِرَ

    መቃብሮችን እስከ ጎበኛችሁ ድረስ፡፡

    102:2

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ