ሱራ 104 አል ሁመዛህ, አያት 4 – 5 كَلَّا ۖ لَيُنْبَذَنَّ فِي الْحُطَمَةِ ይከልከል፤ በሰባሪይቱ (እሳት) ውስጥ በእርግጥ ይጣላል፡፡ 104:4 وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْحُطَمَةُ ሰባሪይቱም ምን እንደ ኾነች ምን አሳወቀህ? 104:5 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 104 →