ሱራ 105 አል ፊል, አያት 2 – 3 أَلَمْ يَجْعَلْ كَيْدَهُمْ فِي تَضْلِيلٍ ተንኮላቸውን በጥፋት ውስጥ (ከንቱ) አላደረገምን? (አድርጓል)፡፡ 105:2 وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ 105:3 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 105 →