ሱራ 105 አል ፊል, አያት 3 – 4 وَأَرْسَلَ عَلَيْهِمْ طَيْرًا أَبَابِيلَ በእነርሱም ላይ መንጎች የኾኑን ዎፎች ላከ፡፡ 105:3 تَرْمِيهِمْ بِحِجَارَةٍ مِنْ سِجِّيلٍ ከተጠበሰ ጭቃ በኾነ ድንጋይ የምትወረውርባቸው የኾነችን፤ (አዕዋፍ)፡፡ 105:4 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 105 →