ሱራ 114 አን ናስ, አያት 1 – 3

  1. قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ

    በል «በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ፡፡

    114:1
  2. مَلِكِ النَّاسِ

    «የሰዎች ሁሉ ንጉሥ በኾነው፡፡

    114:2
  3. إِلَٰهِ النَّاسِ

    «የሰዎች አምላክ በኾነው፡፡

    114:3

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ