ሱራ 15 አል ሒጅር, አያት 94 – 95 فَاصْدَعْ بِمَا تُؤْمَرُ وَأَعْرِضْ عَنِ الْمُشْرِكِينَ የታዘዝክበትንም ነገር በይፋ ግለጽ፡፡ አጋሪዎችንም ተዋቸው፡፡ 15:94 إِنَّا كَفَيْنَاكَ الْمُسْتَهْزِئِينَ ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንሃል፡፡ 15:95 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 15 →