ሱራ 19 መርየም, አያት 56 – 57 وَاذْكُرْ فِي الْكِتَابِ إِدْرِيسَ ۚ إِنَّهُ كَانَ صِدِّيقًا نَبِيًّا በመጽሐፉ ኢድሪስንም አውሳ፡፡ እርሱ እውነተኛ ነቢይ ነበርና፡፡ 19:56 وَرَفَعْنَاهُ مَكَانًا عَلِيًّا ወደ ከፍተኛም ስፍራ አነሳነው፡፡ 19:57 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 19 →