ሱራ 20 ጣሃ, አያት 118 – 119

  1. إِنَّ لَكَ أَلَّا تَجُوعَ فِيهَا وَلَا تَعْرَىٰ

    ለአንተ በእርሷ ውስጥ አለመራብና አለመታረዝ አለህ፡፡

    20:118
  2. وَأَنَّكَ لَا تَظْمَأُ فِيهَا وَلَا تَضْحَىٰ

    አንተም በርሷ ውስጥ አትጠማም፤ ፀሐይም አትተኮስም፡፡

    20:119

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ