ሱራ 23 አል-ሙዕሚኑን, አያት 54 – 56

  1. فَذَرْهُمْ فِي غَمْرَتِهِمْ حَتَّىٰ حِينٍ

    እስከ ጊዜያቸውም ድረስ በጥምመታቸው ውስጥ ተዋቸው፡፡

    23:54
  2. أَيَحْسَبُونَ أَنَّمَا نُمِدُّهُمْ بِهِ مِنْ مَالٍ وَبَنِينَ

    ከገንዘብና ከልጆች በእርሱ የምንጨምርላቸውን ያስባሉን?

    23:55
  3. نُسَارِعُ لَهُمْ فِي الْخَيْرَاتِ ۚ بَلْ لَا يَشْعُرُونَ

    በበጎ ነገሮች የምንቻኮልላቸው መኾንን (ያስባሉን) አይደለም፤ (ለማዘንጋት መኾኑን) አያውቁም፡፡

    23:56

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ