ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 105 – 106 كَذَّبَتْ قَوْمُ نُوحٍ الْمُرْسَلِينَ የኑሕ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባበሉ፡፡ 26:105 إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ نُوحٌ أَلَا تَتَّقُونَ ወንድማቸው ኑሕ ለእነሱ ባላቸው ጊዜ «አትጠነቀቁምን? 26:106 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 26 →