ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 133 – 134

  1. أَمَدَّكُمْ بِأَنْعَامٍ وَبَنِينَ

    «በእንስሳዎችና በልጆች ያጣቀማችሁን፡፡

    26:133
  2. وَجَنَّاتٍ وَعُيُونٍ

    «በአትክልቶችና በምንጮችም፡፡

    26:134

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ