ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 16 – 17

  1. فَأْتِيَا فِرْعَوْنَ فَقُولَا إِنَّا رَسُولُ رَبِّ الْعَالَمِينَ

    «ወደ ፈርዖንም ኺዱ፡፡ በሉትም፡- እኛ የዓለማት ጌታ መልክተኞች ነን፡፡

    26:16
  2. أَنْ أَرْسِلْ مَعَنَا بَنِي إِسْرَائِيلَ

    «የእስራኤልን ልጆች ከእኛ ጋር ልቀቅ፡፡»

    26:17

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ