ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 160 – 161

  1. كَذَّبَتْ قَوْمُ لُوطٍ الْمُرْسَلِينَ

    የሉጥ ሕዝቦች መልክተኞችን አስተባባሉ፡፡

    26:160
  2. إِذْ قَالَ لَهُمْ أَخُوهُمْ لُوطٌ أَلَا تَتَّقُونَ

    ወንድማቸው ሉጥ ለእነርሱ ባለ ጊዜ «አትጠነቀቁምን?

    26:161

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ