ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 193 – 194 نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ እርሱን ታማኙ ጂብሪል አወረደው፤ 26:193 عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنْذِرِينَ ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡ 26:194 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 26 →