ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 193 – 195
-
نَزَلَ بِهِ الرُّوحُ الْأَمِينُ
እርሱን ታማኙ ጂብሪል አወረደው፤
26:193 -
عَلَىٰ قَلْبِكَ لِتَكُونَ مِنَ الْمُنْذِرِينَ
ከአስፈራሪዎቹ (ነቢያት) ትኾን ዘንድ በልብህ ላይ (አወረደው)፡፡
26:194 -
بِلِسَانٍ عَرَبِيٍّ مُبِينٍ
ግልጽ በኾነ ዐረብኛ ቋንቋ፡፡
26:195
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ