ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 218 – 220

  1. الَّذِي يَرَاكَ حِينَ تَقُومُ

    በዚያ ለሶላት በምትቆም ጊዜ በሚያይህ፡፡

    26:218
  2. وَتَقَلُّبَكَ فِي السَّاجِدِينَ

    በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ ላይ ተጠጋ)፡፡

    26:219
  3. إِنَّهُ هُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ

    እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡

    26:220

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ