ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 221 – 222

  1. هَلْ أُنَبِّئُكُمْ عَلَىٰ مَنْ تَنَزَّلُ الشَّيَاطِينُ

    ሰይጣናት በማን ላይ እንደሚወርዱ ልንገራችሁን?

    26:221
  2. تَنَزَّلُ عَلَىٰ كُلِّ أَفَّاكٍ أَثِيمٍ

    በውሸታም ኀጢአተኛ ሁሉ ላይ ይወርዳሉ፡፡

    26:222

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ