ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 46 – 48
-
فَأُلْقِيَ السَّحَرَةُ سَاجِدِينَ
ድግምተኞቹም ሰጋጆች ኾነው ወደቁ፡፡
26:46 -
قَالُوا آمَنَّا بِرَبِّ الْعَالَمِينَ
(እነሱም) አሉ «በዓለማት ጌታ አመንን፡፡
26:47 -
رَبِّ مُوسَىٰ وَهَارُونَ
«በሙሳና በሃሩን ጌታ፡፡»
26:48
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ