ሱራ 26 አሽ ሹዐራእ, አያት 47 – 48

  1. قَالُوا آمَنَّا بِرَبِّ الْعَالَمِينَ

    (እነሱም) አሉ «በዓለማት ጌታ አመንን፡፡

    26:47
  2. رَبِّ مُوسَىٰ وَهَارُونَ

    «በሙሳና በሃሩን ጌታ፡፡»

    26:48

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ