ሱራ 27 አን ነምል, አያት 1 – 2 طس ۚ تِلْكَ آيَاتُ الْقُرْآنِ وَكِتَابٍ مُبِينٍ ጣ ሲን ይህቺ ከቁርኣኑና ከገላጩ መጽሐፍ አንቀጾች ናት፡፡ 27:1 هُدًى وَبُشْرَىٰ لِلْمُؤْمِنِينَ ለምእምናን መሪና ብስራት ናት፡፡ 27:2 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 27 →