ሱራ 36 ያሲን, አያት 1 – 3 يس ያ ሲን 36:1 وَالْقُرْآنِ الْحَكِيمِ ጥበብ በተመላበት ቁርኣን እምላለሁ፡፡ 36:2 إِنَّكَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ አንተ በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነህ፡፡ 36:3 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 36 →