ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 1 – 3

  1. وَالصَّافَّاتِ صَفًّا

    መሰለፍን በሚሰለፉት፡፡

    37:1
  2. فَالزَّاجِرَاتِ زَجْرًا

    መገሠጽንም በሚገሥጹት፤

    37:2
  3. فَالتَّالِيَاتِ ذِكْرًا

    ቁርኣንንም በሚያነቡት እምላለሁ፡፡

    37:3

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ