ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 100 – 101

  1. رَبِّ هَبْ لِي مِنَ الصَّالِحِينَ

    ጌታዬ ሆይ! ከመልካሞቹ የሆነን (ልጅ) ስጠኝ፡፡

    37:100
  2. فَبَشَّرْنَاهُ بِغُلَامٍ حَلِيمٍ

    ታጋሽ በሆነ ወጣት ልጅም አበሰርነው፡፡

    37:101

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib