ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 117 – 118

  1. وَآتَيْنَاهُمَا الْكِتَابَ الْمُسْتَبِينَ

    በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው፡፡

    37:117
  2. وَهَدَيْنَاهُمَا الصِّرَاطَ الْمُسْتَقِيمَ

    ቀጥተኛውንም መንገድ መራናቸው፡፡

    37:118

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ