ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 122 – 123

  1. إِنَّهُمَا مِنْ عِبَادِنَا الْمُؤْمِنِينَ

    ሁለቱም በእርግጥ ከአመኑት ባሮቻችን ናቸው፡፡

    37:122
  2. وَإِنَّ إِلْيَاسَ لَمِنَ الْمُرْسَلِينَ

    ኢልያስም በእርግጥ ከመልክተኞቹ ነው፡፡

    37:123

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ