ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 14 – 15 وَإِذَا رَأَوْا آيَةً يَسْتَسْخِرُونَ ተዓምርን ባዩም ጊዜ ለመሳለቅ ይጠራራሉ፡፡ 37:14 وَقَالُوا إِنْ هَٰذَا إِلَّا سِحْرٌ مُبِينٌ ይላሉም «ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም፡፡ 37:15 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 37 →