ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 140 – 141 إِذْ أَبَقَ إِلَى الْفُلْكِ الْمَشْحُونِ ወደ ተመላው መርከብ በኮበለለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ 37:140 فَسَاهَمَ فَكَانَ مِنَ الْمُدْحَضِينَ ዕጣም ተጣጣለ፡፡ ከተሸነፉትም ሆነ፡፡ 37:141 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 37 →