ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 147 – 148
-
وَأَرْسَلْنَاهُ إِلَىٰ مِائَةِ أَلْفٍ أَوْ يَزِيدُونَ
ወደ መቶ ሺሕ ሰዎችም (ዳግመኛ) ላክነው፡፡ ከቶውንም ይጨምራሉ።
37:147 -
فَآمَنُوا فَمَتَّعْنَاهُمْ إِلَىٰ حِينٍ
አመኑም፡፡ እስከ ጊዜ ድረስም አጣቀምናቸው፡፡
37:148
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ