ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 161 – 163
-
فَإِنَّكُمْ وَمَا تَعْبُدُونَ
እናንተም የምትገዟቸውም ሁሉ፤
37:161 -
مَا أَنْتُمْ عَلَيْهِ بِفَاتِنِينَ
በእርሱ (በአላህ) ላይ አንድንም አጥማሚዎች አይደላችሁም፡፡
37:162 -
إِلَّا مَنْ هُوَ صَالِ الْجَحِيمِ
ያንን እርሱ ገሀነምን ገቢ የሆነውን ሰው ቢሆን እንጅ፡፡
37:163
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ