ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 164 – 165 وَمَا مِنَّا إِلَّا لَهُ مَقَامٌ مَعْلُومٌ (ጂብሪል አለ) ከእኛም አንድም የለም፤ ለእርሱ የታወቀ ደረጃ ያለው ቢሆን እንጅ፡፡ 37:164 وَإِنَّا لَنَحْنُ الصَّافُّونَ እኛም (ጌታን ለመግገዛት) ተሰላፊዎቹ እኛ ነን፡፡ 37:165 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 37 →