ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 171 – 172

  1. وَلَقَدْ سَبَقَتْ كَلِمَتُنَا لِعِبَادِنَا الْمُرْسَلِينَ

    (የእርዳታ) ቃላችንም መልክተኞች ለሆኑት ባሮቻችን በእውነት አልፋለች፡፡

    37:171
  2. إِنَّهُمْ لَهُمُ الْمَنْصُورُونَ

    እነርሱ ተረጂዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

    37:172

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ