ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 48 – 49

  1. وَعِنْدَهُمْ قَاصِرَاتُ الطَّرْفِ عِينٌ

    እነርሱም ዘንድ ዓይናቸውን (በባሎቻቸው ላይ) አሳጣሪዎች የኾኑ ዓይናማዎች አልሉ፡፡

    37:48
  2. كَأَنَّهُنَّ بَيْضٌ مَكْنُونٌ

    እነርሱ ልክ የተሸፈነ (የሰጎን) ዕንቁላል ይመስላሉ፡፡

    37:49

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ