ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 88 – 89 فَنَظَرَ نَظْرَةً فِي النُّجُومِ በከዋክብትም መመልከትን ተመለከተ፡፡ 37:88 فَقَالَ إِنِّي سَقِيمٌ «እኔ በሽተኛ ነኝም» አለ፡፡ 37:89 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 37 →