ሱራ 38 ሷድ, አያት 37 – 38 وَالشَّيَاطِينَ كُلَّ بَنَّاءٍ وَغَوَّاصٍ ሰይጣናትንም ገንቢዎችንና ሰጣሚዎችን ሁሉ (ገራንለት)፡፡ 38:37 وَآخَرِينَ مُقَرَّنِينَ فِي الْأَصْفَادِ ሌሎችንም በፍንጆች ተቆራኞችን (ገራንለት)፡፡ 38:38 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 38 →