ሱራ 43 አዝ ዙኽሩፍ, አያት 1 – 3 حم ሓ ሚም፤ 43:1 وَالْكِتَابِ الْمُبِينِ ገላጭ በኾነው መጽሐፍ እምላለሁ፡፡ 43:2 إِنَّا جَعَلْنَاهُ قُرْآنًا عَرَبِيًّا لَعَلَّكُمْ تَعْقِلُونَ እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርኣን አደረግነው፡፡ 43:3 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 43 →