ሱራ 44 አድ ዱኻን, አያት 3 – 4

  1. إِنَّا أَنْزَلْنَاهُ فِي لَيْلَةٍ مُبَارَكَةٍ ۚ إِنَّا كُنَّا مُنْذِرِينَ

    እኛ (ቁርኣኑን) በተባረከች ሌሊት ውስጥ አወረድነው፡፡ እኛ አስፈራሪዎች ነበርንና፡፡

    44:3
  2. فِيهَا يُفْرَقُ كُلُّ أَمْرٍ حَكِيمٍ

    በውስጧ የተወሰነው ነገር ሁሉ ይለያል፡፡

    44:4

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ