ሱራ 44 አድ ዱኻን, አያት 45 – 46 كَالْمُهْلِ يَغْلِي فِي الْبُطُونِ እንደ ዘይት አተላ ነው፡፡ በሆዶች ውስጥ የሚፈላ ሲኾን፡፡ 44:45 كَغَلْيِ الْحَمِيمِ እንደ ገነፈለ ውሃ አፈላል (የሚፈላ ሲኾን)፡፡ 44:46 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 44 →