ሱራ 51 አዝ ዛሪያት, አያት 13 – 14

  1. يَوْمَ هُمْ عَلَى النَّارِ يُفْتَنُونَ

    (እነርሱ) በእሳት ላይ በሚፈተኑበት ቀን ነው፡፡

    51:13
  2. ذُوقُوا فِتْنَتَكُمْ هَٰذَا الَّذِي كُنْتُمْ بِهِ تَسْتَعْجِلُونَ

    «መከራችሁን ቅመሱ፤ ይህ ያ በእርሱ ትቻኮሉበት የነበራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡

    51:14

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ