ሱራ 51 አዝ ዛሪያት, አያት 5 – 6

  1. إِنَّمَا تُوعَدُونَ لَصَادِقٌ

    የምትቀጠሩት (ትንሣኤ) እውነት ነው፡፡

    51:5
  2. وَإِنَّ الدِّينَ لَوَاقِعٌ

    (እንደየሥራው) ዋጋን ማግኘትም፤ ኋኝ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡

    51:6

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ