ሱራ 54 አል ቀመር, አያት 52 – 53 وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡ 54:52 وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُسْتَطَرٌ ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡ 54:53 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 54 →