ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 10 – 12

  1. وَالسَّابِقُونَ السَّابِقُونَ

    (ለበጎ ሥራ) ቀዳሚዎቹም (ለገነት) ቀዳሚዎች ናቸው፡፡

    56:10
  2. أُولَٰئِكَ الْمُقَرَّبُونَ

    እነዚያ ባለሟሎቹ ናቸው፡፡

    56:11
  3. فِي جَنَّاتِ النَّعِيمِ

    በመጠቀሚያ ገነቶች ውስጥ ሲኾኑ፡፡

    56:12

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ