ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 20 – 21

  1. وَفَاكِهَةٍ مِمَّا يَتَخَيَّرُونَ

    ከሚመርጡትም ዓይነት እሸቶች፡፡

    56:20
  2. وَلَحْمِ طَيْرٍ مِمَّا يَشْتَهُونَ

    ከሚሹትም በኾነ የበራሪ ሥጋ (ይዞሩባቸዋል)፡፡

    56:21

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ