ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 35 – 37

  1. إِنَّا أَنْشَأْنَاهُنَّ إِنْشَاءً

    እኛ አዲስ ፍጥረት አድርገን (ለእነርሱ) ፈጠርናቸው፡፡

    56:35
  2. فَجَعَلْنَاهُنَّ أَبْكَارًا

    ደናግሎችም አደረግናቸው፡፡

    56:36
  3. عُرُبًا أَتْرَابًا

    ለባሎቻቸው ተሽሞርሟሪዎች እኩያዎች (አደረግናቸው)፡፡

    56:37

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ