ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 4 – 5 إِذَا رُجَّتِ الْأَرْضُ رَجًّا ምድር መናወጥን በተናወጠች ጊዜ፡፡ 56:4 وَبُسَّتِ الْجِبَالُ بَسًّا ተራራዎችም መፍፈርፈርን በተፈረፈሩ ጊዜ (እንደተፈጨ ዱቄት በኾኑ ጊዜ)፡፡ 56:5 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 56 →