ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 41 – 42 وَأَصْحَابُ الشِّمَالِ مَا أَصْحَابُ الشِّمَالِ የግራ ጓደኞችም ምንኛ (የተዋረዱ) የግራ ጓዶች! ናቸው፡፡ 56:41 فِي سَمُومٍ وَحَمِيمٍ በመርዛም ነፋስ በጣም በፈላ ውሃም ውስጥ ናቸው፡፡ 56:42 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 56 →