ሱራ 56 አል ዋቂዓህ, አያት 42 – 44

  1. فِي سَمُومٍ وَحَمِيمٍ

    በመርዛም ነፋስ በጣም በፈላ ውሃም ውስጥ ናቸው፡፡

    56:42
  2. وَظِلٍّ مِنْ يَحْمُومٍ

    ከጥቁር ጭስም በኾነ ጥላ ውስጥ፡፡

    56:43
  3. لَا بَارِدٍ وَلَا كَرِيمٍ

    ቀዝቃዛም መልካምም ያልኾነ፡፡

    56:44

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ